ኢንግሊዘኛን በ30 ቀን -Speak English within 30 days 3.0

Licença: Grátis ‎Tamanho do arquivo: 5.24 MB
‎Classificação dos utilizadores: 0.0/5 - ‎0 ‎votos

ኢንግሊዘኛን በ30 ቀን (Falar inglês no prazo de 30 dias.) ይህ ኢንግሊዘኛን በ አጭር ጊዜ ዉስጥ ለመማር እና ለመለማመድ አመቺ በሆነ መልኩ የተዘጋጀ የኢንግሊዘኛ ቋንቋ መማሪያ ነዉ፡፡ ይሄንን አፕሊኬሽን ልዩ የሚያደርገዉ ነገር ለመማር ቀላል እንዲሆን በድምጽ የታጀበ ስለሆነ ያለምንም የኢንተርኔት ፍጆታ አንዴ ብቻ ሞባይሎዎ ላይ በመጫን ለብዙ ጊዜ ለመለማመድ ያስችላል፡፡ ኢንግሊዘኛ ለመማር የሚፈልግ ሁሉ በአጭር ጊዜ ዉስጥ ግልጽ በሆነ መልኩ በኢንግሊዘኛ ቋንቋ ተናጋሪ እየተነበበለት መማር ይችላል፡፡ Esta aplicação contém mais de 500 frases e frases em mais de 10 categorias. Todos os sons foram gravados na melhor qualidade por falantes nativos de inglês. Todas as frases e frases em inglês incluem transcrições para Easy to Learn. Pode reproduzir os áudios. Funciona offline (sem Internet) Aprenda inglês a falar por 30 Dias. Sem o professor. ብዙ ኢትዮጵያዊያን ለግብይት ፤ ለእረፍት ፤ ለስራ ፤ ለሕክምና ፤ ለትምህርት እና ለመኖር እንዲሁም በተለያዩ ምክንያቶች ወደ አዉሮፓ ሀገር እና ወደ አሜሪካ ሀገር ወይም ወደ ተለያዩ የአለማችን ክፍሎች እየተዘዋወሩ ስለሚገኙ ኢንግሊዘኛ ማወቁ ጠቃሚ ነገር ነዉ፡፡ ትምህርት ቤት ሂደዉ ለመማር ጊዜና አቅም የሌላቸዉ ሰዎች በሞባይላቸዉ ላይ ይህንን ኢንግሊዘኛ መማሪያ በመጫን ቤታቸዉ ዉስጥ ሁነዉ እራሳቸዉንም ሆነ ቤተሰቦቻቸዉን ኢንግሊዘኛ እንዲማሩ ማድረግ ይችላሉ፡፡ ለአጠቃቀም ምቹ ፤ ጠቃሚ የኢንግሊዘኛ ዓረፍተ ነገሮችን እና ቃላቶችን በቀላሉ ተጠቃሚዉ እንዲረዳ በማሰብ ምቹ ተደርጎ የተሰራ ነዉ፡፡ በዚህ አፕሊኬሽን ያካተትናቸዉ ርዕሶች ፡- At Home(ቤት ዉስጥ የምንጠቀማቸዉ ቃላቶች)፤ Shopping (ግብይት ላይ)፤ Appointment (ለመቀጣጠር) ፤ Meet New Friend (ትዉዉቅ ከአዲስ ጓደ꾤 Meet New Friend (ትዉዉቅ ከአዲስ ጓደኛ )፤ Health (ሀኪም ቤት ወይም ስለ ጤና)፤ Taking About Family( ስለ ቤተሰብ ማዉራት)፤ Time(ሰዓት እና ጊዜ)፤ Asking Direction (አቅጣጫ መጠየቅ)፤ Short Talk(አጭር ንግግር)፤ Gas Station(ቤንዚን ማደያ)፤ At Hotel( ሆቴል ዉስጥ)፤ Asking (ጥያቄ )፤ Work( ስለ ስራ)፤ Common Phrases (መደበኛ ዓረፍተ-ነገሮች) ናቸዉ፡፡ Fale inglês dentro de 30 dias sem professor. Esta aplicação centrou-se em Aprender Língua Inglesa para aqueles que falam em linguagem anémica. Muitos povos etíopes viajam para a Europa, América , Dubai, Inglaterra, e muitos lugares mundiais diferentes para o propósito da saúde, para negócios , para bolsas de estudo, para trabalho , para tour , e para muitos outros fins , por isso, quando vão, têm de ter uma dica de língua inglesa para comunicar com os povos. Nestas Apps, incluímos muitas frases e frases essenciais e úteis. Se tiver algum comentário e questionar contacte-nos até [email protected] Aprenda Língua Inglesa por 30 Dias. Sem o professor. DIA a DIA Falando Inglês. Funciona offline Para todos os etíopes በአፕሊኬሽኖቻችን ላይ እየሰጡት ስላለዉ ገንቢ አስተያየቶች ከልብ እናመሰግናለን፡፡ አሁንም የርሶን ፍላጎት ለማሟላት ተግተን እንደምንሰራ በደስታ ልንገልጽላችሁ እንወዳለን፡፡ አፕሊኬሽኖቻችንን ደረጃ በመስጠት እንዲያበረታቱን በፍቅር እንጠይቃለን፡፡ Obrigado por descarregar as nossas apps Se gosta de nos classificar na play store. Se tiver algum comentário, a nossa porta está aberta para si com melhor resposta. Somos o Grupo Bunna Apps

história da versão

  • Versão 3.0 postado em 2019-07-25

Detalhes do programa