Amharic Proverbs ምሳሌያዊአነጋገሮች 4.0

Licença: Grátis ‎Tamanho do arquivo: 5.87 MB
‎Classificação dos utilizadores: 0.0/5 - ‎0 ‎votos

Sobre Amharic Proverbs ምሳሌያዊአነጋገሮች

Provérbios amáricos የአማርኛ ምሳሌያዊ አነጋገሮች የአማርኛ ተረትና ምሳሌ ይህን አፕሊኬሽን ለየት የሚያደርገው ... በኢትዮጵያ ዉስጥ የአማርኛ ምሳሌያዊ አነጋገሮች የያዙ ሦስትና ከዛም በላይ የሆኑ መጽህፍቶች አሉ፡፡ መጽህፍቶቹ ምሳሌያዊ አነጋገሮችን በፊደል ቅደም ተከተል ያስቀምጣሉ፡፡ ምሳሌያዊ አነጋገሮችን በፊደል ቅደም ተከተል ማስቀመጥ የተለመደ ቢሆንም ለአንባቢ ግን ያስቸግራል፡፡ አንድ አንባቢ የመጽሃፍቶቹን የመጀመሪያ ጥቂት ገፆች ካነበበ ቡኋላ ቀጥሎ መሃል ላይ በዘፈቀደ እየከፈተ የማንበብ እድሉ ሰፊ ነዉ፡፡ ምክኒያቱም ተረትና ምሳሌዎቹ የተለያየ ሀሳብ ስለያዙ የአንባቢዉን ቀልብ ያዋልሉታል ያንከራትቱታል፤ ዝም ብሎ ያነብ ያነብ እና ከተወሰነ ንባብ ቡኋላ የምሳሌያዊ አነጋገሮቹ ሀሳብ የተለያ የ ስለሆነ ማንበቡን አይገፋበትም፡፡ ይህ አፕሊኬሽን ግን የተመረጡ ምሳሌያዊ አነጋገሮችን እንደያዙት ሀሳብ በመደብ በመከፋፈል ለአንባቢ የመምረጥ ዕድል በመስጠት እንዲሁም የአንባቢን ቀልብ በመያዝ ማንበብን አዝናኝ ያደርጋል፡፡ አንባቢም የፈለገውን ሀሳብ የያዙትን ምሳሌያዊ አነጋገሮች ብቻ መርጦ ማንበብ ይችላል ፡፡ አፕሊኬሽኑ ምሳሌያዊ አነጋገሮችን እንደያዙት ሀሳብ በመደብ በመከፋፈል ለማንበብ ምቹ በማድረግ እና የአንባቢን ቀልብ በመግዛት በኩል የተሻለ ተመራጭና ዉጤታማ ነዉ፡፡ Os Provérbios são categorizados com base no tema que refletem... ውዴታና ፍቅር, ሀብታም ና ደሃ, እዉነትና ዉሸት, አስገራሚ, ተስፋ ና ፀፀት, ፍርሃትና ቆራጥነት, ክፋት ና ደግነት, ሀራምባና ቆቦ, ስራ, አሽሙር, አስቂኝ, ነገርና ወሬ .... Existem alguns livros de provérbios amáricos, mas é um desafio para um leitor lê-los como eles apenas colocam os provérbios em alfabetos. A App é única e especial, pois torna a leitura de provérbios Amharic mais fáceis e envolventes. Esta aplicação contém provérbios amáricos etíopes sensatos e provocadores. Apresentada em separadores, secções e um clique de funcionalidade de partilha fácil de navegar, esta aplicação permite-lhe ler e partilhar facilmente o seu favorito! Pode partilhar o seu favorito no Facebook, Twitter, WhatsApp, Viber e outros sites de redes sociais com os seus amigos e seguidores. Se pretender enviar por SMS (Mensagem de Texto) também é possível com esta aplicação. Com a fácil navegação desta aplicação, pode navegar copiar e partilhar com os seus entes queridos. Uma vez descarregado, funciona offline. Por favor, avalie a nossa aplicação na loja Google Play. Obrigado por descarregar, ኦሮምኔት የሶፍትዌር እና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕመንት PLC ነቀምቴ ኢትዮጵያ